Mihret Kebede
#evolutionarypoems58
Язык: амхарский
Переводы:
немецкий (#evolutionsgedichte58)
#evolutionarypoems58
አልጋዬን ስትነጥቁኝ .... ቆሜ አልሚያለሁ
መዐዴን ስትነጥቁኝ.....በጾም አልፌአለሁ
ድምጼን ግን ተውልኝ .... ለሱ እፋለማለሁ
ተዘረፍኩኝ ብዬ ..... በምኔ እጮሀለሁ ?